June 24, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 3 | ቅጽ 1 – ወጣትነትና የገንዘብ አያያዝ

ሚሌኒያል [ከ1981 – 1996 የተወለዱ] ስለገንዘብ አያያዝ ያላቸው አመለካከትና ባህሪ ለማወቅ ‘Morning Consult and Business Insider’ ጥናት አድርጎ ነበር። በጥናቱም አራት ባህሪያት ነቅሶ አውጥቷል።
June 23, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – 50-30 -20 : የግል በጀት አያያዝ ዘይቤ

ሴናተር ኤልዛቤት ዋረን “All Your Worth: The Ultimate Lifetime Money Plan” በሚለዉ መጽኅፏ የገለፀችው የገንዘብ አጠቃቀም ስልት ለብዙዎቹ ጠቃሚ እንደሆነ ይገለጻል።
June 23, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 2 | ቅጽ 1 – የራስን ቢዝነስ ለመጀመር ሁለት አቅጣጫዎች

ለብዙ ዘመናት የሀገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከመንግስት ጋር በመቆራኘቱ የተነሳ የግል ኢኮኖሚ ዘርፉ ብዙም አላደገም። ለዚህም ይሆናል አብዛኛው ሰው የራሱን ስራ ከመፍጠር ይልቅ በመንግስት ተቋማት ስራ ሲፈልግ […]