June 23, 2023 June 23, 2023ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 2 | ቅጽ 1 – የራስን ቢዝነስ ለመጀመር ሁለት አቅጣጫዎችለብዙ ዘመናት የሀገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከመንግስት ጋር በመቆራኘቱ የተነሳ የግል ኢኮኖሚ ዘርፉ ብዙም አላደገም። ለዚህም ይሆናል አብዛኛው ሰው የራሱን ስራ ከመፍጠር ይልቅ በመንግስት ተቋማት ስራ ሲፈልግ ...