ሴናተር ኤልዛቤት ዋረን “All Your Worth: The Ultimate Lifetime Money Plan” በሚለዉ መጽኅፏ የገለፀችው የገንዘብ አጠቃቀም ስልት ለብዙዎቹ ጠቃሚ እንደሆነ ይገለጻል።