December 2, 2024

ቅዳሜ ገበያ DMV EDITION September – December 2024

የቅዳሜ ገበያን ህትመት የዛሬ ሁለት ዓመት ስንጀምር ራዕያችን በጣም ሰፊ ነበር። ከዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮ ውጭ የተሳካልን በዴንቨር በመሆኑ ለዴንቨር የንግድ ተቋማትና አንባቢያን ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን። […]
October 31, 2024

ቅዳሜ ገበያ Denver September 2024

የቅዳሜ ገበያን ህትመት የዛሬ ሁለት ዓመት ስንጀምር ራዕያችን በጣም ሰፊ ነበር። ከዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮ ውጭ የተሳካልን በዴንቨር በመሆኑ ለዴንቨር የንግድ ተቋማትና አንባቢያን ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን።
October 9, 2024

ማራኪ ማስታወቂያ በየወሩ በማራኪ ማርኬቲንግና ኮሚኒኬሽን የምትታተም ሲሆን የአነስተኛ ቢዝነስ ተቋማትና ባለሙያዎችን መረጃ ለማህበረሰባችን ታደርሳለች። ከዲሲ ሜትሮ በተጨማሪ በመላ አሜሪካና ካናዳ ተደራሽ እንድትሆን እየሰራን እንገኛለን። ይህ […]
October 9, 2024

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 2 | ቅጽ 1 – MARCH, 2024 – MAY, 2024–DENVER EDITION

በወደፀደይ ወራት ገብተናል። የተፈጥሮ ጉዳይ እንደሆን እርግጠኛ ባልሆንም በቅዝቃዜው ወራት ሰወች አዳዲስ ነገሮችን መጀመር ይከብዳቸዋል። ወደበጋው ወራት ስንጠጋ ግን ሰውነታችንም ሆነ አእምሯችን ፈታ ማለት ይጀምራል።።  
December 29, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – DEC, 2023 – FEB, 2024–DENVER EDITION

በወደፀደይ ወራት ገብተናል። የተፈጥሮ ጉዳይ እንደሆን እርግጠኛ ባልሆንም በቅዝቃዜው ወራት ሰወች አዳዲስ ነገሮችን መጀመር ይከብዳቸዋል። ወደበጋው ወራት ስንጠጋ ግን ሰውነታችንም ሆነ አእምሯችን ፈታ ማለት ይጀምራል።።  
December 29, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 5 | ቅጽ 1 – DEC, 2023 – FEB, 2024–DMV EDITION

ቀዝቃዛው ወራት እንዴት ይዟችኋል? የመጀመሪያ እትማችንን በቨርጅኒያ ማሳተም ከጀመርን አንድ ዓመት ሞላን። ቅዳሜ ገበያ በአጭር ጊዜ ያገኝችውን ተቀባይነት በመረዳት እድገታችንን ለማፋጠን በመወሰን 2023 ከመጠናቀቁ በፊት ከዲሲ […]
September 19, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – SEP-NOV, 2023–LAS VEGAS EDITION

ቅዳሜ ገበያን እናስተዋውቃችሁ። ቅዳሜ ገበያ የንግዱን ማህበረሰብ ከደንበኞች ጋር ለማስተዋወቅ፤ ኢትዮጵያውያን ስለንግድ፤ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ያላችው መረጃና እውቀት እንዲጨምር ዓላማ ይዛ የተነሳች የህትመት ውጤት ናት።
September 2, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – SEP – NOV, 2023 – DALLAS EDITION

የክሬዲት ታሪክ በአሜሪካ ህግ መሰረት ማንኛውም ግለሰብ በዓመት አንድ ጊዜ ከክሬዲ ቢሮዎች የክሬዲት ታሪክን በነፃ የማግኘት መብት አለው። በመሆኑም የክሬዲት ታሪክዎን www.annualcreditreport.com በመግባት ማዘዝ ይችላሉ።
September 2, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 4 | ቅጽ 1 – SEP – NOV, 2023 – DMV EDITION

ቅዳሜ ገበያን እናስተዋውቃችሁ። ቅዳሜ ገበያ የንግዱን ማህበረሰብ ከደንበኞች ጋር ለማስተዋወቅ፤ ኢትዮጵያውያን ስለንግድ፤ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ያላችው መረጃና እውቀት እንዲጨምር ዓላማ ይዛ የተነሳች የህትመት ውጤት ናት። የመጀመሪያ ጋዜጣችን […]