September 2, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – SEP – NOV, 2023 – DALLAS EDITION

የክሬዲት ታሪክ በአሜሪካ ህግ መሰረት ማንኛውም ግለሰብ በዓመት አንድ ጊዜ ከክሬዲ ቢሮዎች የክሬዲት ታሪክን በነፃ የማግኘት መብት አለው። በመሆኑም የክሬዲት ታሪክዎን www.annualcreditreport.com በመግባት ማዘዝ ይችላሉ።
September 2, 2023

ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 4 | ቅጽ 1 – SEP – NOV, 2023 – DMV EDITION

ቅዳሜ ገበያን እናስተዋውቃችሁ። ቅዳሜ ገበያ የንግዱን ማህበረሰብ ከደንበኞች ጋር ለማስተዋወቅ፤ ኢትዮጵያውያን ስለንግድ፤ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ያላችው መረጃና እውቀት እንዲጨምር ዓላማ ይዛ የተነሳች የህትመት ውጤት ናት። የመጀመሪያ ጋዜጣችን […]