ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – SEP-NOV, 2023–LAS VEGAS EDITION
September 19, 2023ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – DEC, 2023 – FEB, 2024–DENVER EDITION
December 29, 2023ቀዝቃዛው ወራት እንዴት ይዟችኋል?
የመጀመሪያ እትማችንን በቨርጅኒያ ማሳተም ከጀመርን አንድ ዓመት ሞላን። ቅዳሜ ገበያ በአጭር ጊዜ ያገኝችውን ተቀባይነት በመረዳት እድገታችንን ለማፋጠን በመወሰን 2023 ከመጠናቀቁ በፊት ከዲሲ አካባቢ፤ ዳላስና ላስ ቬጋስ ቀጥሎ ዴንቨር ደርሰናል፤ ቀጣዩ መዳረሻችን ደግሞ አትላንታ ናት ። የእናንተ ምክርና አስተያየት ተጨምሮበት እንዲሁም ማስታወቂያ በሚያወጡ የንግድ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ ለዚህ ስኬት ደርሰናል፤ በፈጣሪ ፈቃድ ገና እናድጋለን።