ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 3 | ቅጽ 1 – ወጣትነትና የገንዘብ አያያዝ
June 24, 2023ቅዳሜ ገበያ – ዕትም 1 | ቅጽ 1 – SEP – NOV, 2023 – DALLAS EDITION
September 2, 2023ቅዳሜ ገበያን እናስተዋውቃችሁ።
ቅዳሜ ገበያ የንግዱን ማህበረሰብ ከደንበኞች ጋር ለማስተዋወቅ፤ ኢትዮጵያውያን ስለንግድ፤ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ያላችው መረጃና እውቀት እንዲጨምር ዓላማ ይዛ የተነሳች የህትመት ውጤት ናት። የመጀመሪያ ጋዜጣችን በቨርጅኒያ ታትማ በዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮ አካበቢ መሰራጨት ከጀመረች ወራት ተቆጥሯል።